Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
source
stringlengths
1
151
target
stringlengths
2
2.52k
ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ
ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ዓለም ፡ አታላይ ፡ ነው ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ይቅር ፡ ሌላው ፡ ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው
የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x)
የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x) የጌታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ(፫x) አጥፋው ፡ ይለኛል ፡ ሰይፉን ፡ አሲዞ(፫x)
ያልወጣሁት ፡ ችግር ፡ ጸልዬ
ያልወጣሁት ፡ ችግር ፡ ጸልዬ ፍፁም ፡ የለምና ፡ በሕይወቴ ባልጸልይ ፡ እራሴን ፡ እጐዳለሁ ይህንን ፡ በተግባር ፡ አውቃለሁ
ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ
ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ
አለልኝ ፡ እግዚአብሔር (፬x)
አለልኝ ፡ እግዚአብሔር (፬x) አለልኝ ፡ አለልኝ ፡ የሚያስብልኝ (፪x)
ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X ስሙ
ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X ስሙ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ 2X
የኤርትራ ባህር በፊቴ እኔን ሊውጥ አፍጥጦ
የኤርትራ ባህር በፊቴ እኔን ሊውጥ አፍጥጦ የጠላቴ ጦር ከኋላ ሰይፉን መዞብኝ መጥቶ ተስፋ ቆርጬ ስጨነቅ ጌታ ድንቅ አደረገ የኤርትራን ባህር ከፍሎ እኔን በዚያ አሻገረ
ምህረት ፡ ማይገባኝ ፡ ነበርኩኝ ፡ አውቃለሁ
ምህረት ፡ ማይገባኝ ፡ ነበርኩኝ ፡ አውቃለሁ ለእኔ ፡ ማዘንህን ፡ በአይኔ ፡ አይቻለሁ ጌታ ፡ በጎነትህ ፡ ለእኔ ፡ ስለበዛ ብዙ ፡ መሰናክል ፡ አለፍኩ ፡ እንደ ፡ ዋዛ (፪x)
ታላቁንና ፡ የተፈራዉን
ታላቁንና ፡ የተፈራዉን የፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሆነዉን አድርጌያለሁኝ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ጌታ አልደነግጥም ፡ በሌላዉ ፡ ላፍታ ለእርሱ ፡ ኖራለዉ ፡ ለእርሱ ፡ ሞታለዉ ሥሙ ፡ ጌታዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነዉ [፬X]
አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን)
አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን
(ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ
(ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (ለእኔስ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (፪x)
ለብቸና ፡ ተጓዥ ፡ መንገደኛ
ለብቸና ፡ ተጓዥ ፡ መንገደኛ የፍቅር ፡ አምላክ ፡ እውነተኛ ፍቅር ፡ ማነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፍቅር ፡ ማነው ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ኃጢአት ፡ አሸፍቶት ፡ ጫካ ፡ የገባውን ጸጋውን ፡ ተገፎ ፡ የተራቆተውን የበደሉን ፡ ብዛት ፡ መሸከም ፡ ላቃተው ነገር ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ለሚወተውተው የእዬዬ ፡ ኑሮ ፡ የለቅሶ ፡ ሸለቆ የጨከነ ፡ ውጋት ፡ ሃዘናትን ፡ ዘልቆ በጦርነት ፡ ሜዳ ፡ ፍልሚያ ፡ መሃል ፡ ወድቆ ፈገግታ ፡ ከፊቱ ፡ ከቤቱ ፡ ሳቅ ፡ ርቆ እንባው ፡ ካይኑ ፡ ደርቆ ሃዘን ፡ ኑሮ ፡ ሲከፋ ረዳት ፡ ወገን ፡ ሲጠፋ ወጀብ ፡ አውሎ ፡ ሲከፋ የመከራ ፡ ጉም ፡ ሲያካፋ መስቀሉ ፡ ስር ፡ ሲደፋ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ደርሶ ፡ እንባውን ፡ አብሶ የጽድቅ ፡ ልብስ ፡ አልብሶ ፡ አሮጌን ፡ አድሶ በፍቅሩ ፡ እጁ ፡ ዳሶ ፡ በደሌን ፡ ደምስሶ አጥቦና ፡ ቀድሶ ፡ ፈውሶ በክብር ፡ ያቆማል ፡ ጥያቄን ፡ መልሶ
አዝ፦ ኢየሱስን ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ አትጠራጠረው
አዝ፦ ኢየሱስን ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ አትጠራጠረው መዋሸት ፡ አያውቅም ፡ ተስፋህን ፡ ጠብቀው አይጥልህምና ፡ በመከራ ፡ ጥራው አፍህ ፡ አያመነው ፡ በልብህ ፡ አትግታው
መላእክት ፡ ተደፍተው ፡ ለሚሰግዱልህ
መላእክት ፡ ተደፍተው ፡ ለሚሰግዱልህ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ብለው ፡ ለሚያዜሙልህ እኔም ፡ ተነስቼ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ እላለሁ ከእግርህ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ (፪x)
ለራሴ ፡ ከማስበው ፡ በላይ ፡ ታስብልኛለህ
ለራሴ ፡ ከማስበው ፡ በላይ ፡ ታስብልኛለህ የሚያስፈልገኝን ፡ ሁሉ ፡ ቀድመህ ፡ ታዘጋጃለህ ከእናት ፡ ከአባቴም ፡ ይልቅ ፡ አንተ ፡ እጅጉን ፡ ቅርብ ፡ ነህ በሀዘን ፡ በደስታዬ ፡ ሁልጊዜ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ነህ
ትእዛዝህ ፡ ብሩህ ፡ ዐይንንም ፡ ያበራል
ትእዛዝህ ፡ ብሩህ ፡ ዐይንንም ፡ ያበራል ፍራትህ ፡ ንጹህ ፡ ዘላለም ፡ ይኖራል ከከበረ ፡ እንቁ ፡ ይመረጣል ከማር ፡ ይልቅ ፡ እጅግ ፡ ይወደዳል (፪x)
ያ ፡ አስፈሪው ፡ ግርማህ ፡ ለአንዳፍታ ፡ ተቀይሮ
ያ ፡ አስፈሪው ፡ ግርማህ ፡ ለአንዳፍታ ፡ ተቀይሮ ጌታነትህ ፡ ክብር ፡ በባርነት ፡ ተመንዝሮ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ከሆንክ ፡ አራስህን ፡ አድን ፡ ሲሉህ የእኔን ፡ ቂም ፡ በእንተ ፡ በመስቀል ፡ ሲወጡ ነፍሴ ፡ ወጣች ፡ ከእስራቱ
በውቂያኖስ ፡ መሃል ፡ አልፌ ፡ ብሄድ
በውቂያኖስ ፡ መሃል ፡ አልፌ ፡ ብሄድ አያግድ ፡ ረጅም ፡ መንገድ ብዙ ፡ ተራሮችን ፡ ባቋርጥ በዚያ ፡ ለመኖር ፡ አትታ. (2) .
አዝ፦ ማነው ፡ ያነጋው ፡ ሌሊቱን
አዝ፦ ማነው ፡ ያነጋው ፡ ሌሊቱን ማነው ፡ ያጠፋው ፡ እሳቱን ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ክንደ ፡ ብርቱ (፪x)
ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ
ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልበ ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንዳው ፡ አይበርድም ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለይጥህም ፡ በማንም
ልዩ ፡ ነው ፡ ፍቅርህ (፪x)
ልዩ ፡ ነው ፡ ፍቅርህ (፪x) ልዩ ፡ ነው ፡ መውደድህ (፪x)
"ሚጡ ፡ ሚጡ ፡ ነይና ፡ አባባ ፡ እንቅልፋቸው ፡ ሳይመጣ
"ሚጡ ፡ ሚጡ ፡ ነይና ፡ አባባ ፡ እንቅልፋቸው ፡ ሳይመጣ ምከሩን ፡ እንበላቸው ፡ እንደትላንትና ። ውይ ፡ እኔ ፡ እኮ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ ምወደው ፡ የሳቸውን ፡ ምክር ። እሺ ፡ ነይ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ
ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ በመንፈሱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ አገር ፡ ምድሩ ፡ እያየ በቅባቱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ
ስፍራን ፡ አይመርጥም
ስፍራን ፡ አይመርጥም ጊዜን ፡ አይመርጥም (፬x)
አልረሳውም ፡ (አልረሳም) ፡ ውለታህን ፡ (አልረሳም)
አልረሳውም ፡ (አልረሳም) ፡ ውለታህን ፡ (አልረሳም) አልረሳውም ፡ (አልረሳም) ፡ ያረከውን ፡ (አልረሳም) (፪x)
አዝ፦ የነፍሴን ፡ መድሃኒት ፡ ኢየሱስን ፡ እስካገኝ
አዝ፦ የነፍሴን ፡ መድሃኒት ፡ ኢየሱስን ፡ እስካገኝ ሰላም ፡ አላየሁም ፡ እረፍት ፡ አልነበረኝ የመቅብዝበዝ ፡ ኑሮ ፡ ነበር ፡ የሰቀቀን ታሪክ ፡ ተለወጠ ፡ ጌታን ፡ ያገኘሁ ፡ ቀን
አዝ፦ ወንድሜ ፡ ንቃ ፡ አትተኛ (፪x)
አዝ፦ ወንድሜ ፡ ንቃ ፡ አትተኛ (፪x) ጌታ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ስዓቱ ፡ የመገለጡ (፪x)
አሃሃ ፡ አምላክሽ ፡ አለ ፣ አሃሃ ፡ ሚያስብልሽ
አሃሃ ፡ አምላክሽ ፡ አለ ፣ አሃሃ ፡ ሚያስብልሽ አሃሃ ፡ ግራና ፡ ቀኙን ፣ አሃሃ ፡ ምን ፡ አሳየሽ አሃሃ ፡ እርሱስ ፡ ስለአንቺ ፣ አሃሃ ፡ ቆስሏልና???? አሃሃ ፡ ሌላ ፡ አትፈልጊ ፣ አሃሃ ፡ አይጠቅምምና
ስለ ፡ አንተ ፡ ዘምሬ ፡ መቼ/መች ፡ ጠገብኩ (፪x)
ስለ ፡ አንተ ፡ ዘምሬ ፡ መቼ/መች ፡ ጠገብኩ (፪x) ሥምህን ፡ ጠርቼ ፡ አልረካሁ (፪x) ያንስብሃል ፡ ኢሄ ፡ አይበቃህ (፪x) ከዚም ፡ በላይ ፡ ክብር ፡ ይብዛልህ (፪x)
የሚያስፈልግህን ፡ በጊዜው ፡ ያደርጋል
የሚያስፈልግህን ፡ በጊዜው ፡ ያደርጋል ታምነህ ፡ ከተቀመጥክ ፡ ቃሉንም ፡ ያከብራል አድራሻህን ፡ አድርገው ፡ ከዙፋኑ ፡ ሥር ፈጥኖ ፡ ይረዳሃል ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር አድራሻሽን ፡ አድርጊው ፡ ከዙፋኑ ፡ ሥር ፈጥኖ ፡ ይረዳሻል ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
አዝ፦ ኧረ ፡ ተው ፡ ወንድሜ ፡ ችላ ፡ ችላ ፡ አትበል
አዝ፦ ኧረ ፡ ተው ፡ ወንድሜ ፡ ችላ ፡ ችላ ፡ አትበል ሕይወት ፡ ቀልድ ፡ አይደለም ፡ ይብቃ ፡ ዝላዩ ፡ ጌታን ፡ ተከተል ኧረ ፡ ተይ ፡ እህቴ ፡ ችላ ፡ ችላ ፡ አትበይ ሕይወት ፡ ቀልድ ፡ አይደለም ፡ ይብቃ ፡ ዝላዩ ፡ ጌታን ፡ ተከተይ
ድረስለት ፡ ለእንዲህ ፡ ዓይነቱ ፡ ሰው (፪x)
ድረስለት ፡ ለእንዲህ ፡ ዓይነቱ ፡ ሰው (፪x) ባዶውን ፡ እንዲሁ ፡ አትመልሰው (፪x) ሲማፀን ፡ በቆመበት ፡ ስፍራ (፪x) አለሁ ፡ በለው ፡ ስምህን ፡ ሲጠራ (፪x)
አዝ:- ለአምላክነትህ ፡ በነፍስ ፡ ተወራርደን
አዝ:- ለአምላክነትህ ፡ በነፍስ ፡ ተወራርደን ሁሉንም ፡ ጣልንና ፡ አንተን ፡ ተከተልን (፪x) በዘመናት ፡ መሃል ፡ በድል ፡ ተሻግረናል ልንክደው ፡ አንችልም ፡ ክንድህን ፡ አይተናል ድንቅ ፡ ነህ ፡ ታደንቀናለህ (፬x) ግሩም ፡ ነህ ፡ ታስገርመናለህ (፬x)
አዝ:- ዘመናት ፡ አይለውጡህም ፡ አመታት ፡ አይሽሩህም
አዝ:- ዘመናት ፡ አይለውጡህም ፡ አመታት ፡ አይሽሩህም ቀናት ፡ አይቀይሩህም ፡ አንተ ፡ ሁሌ ፡ አንተ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አልፋ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ኦሜጋ ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚመስልህ ፡ የለም (፪x)
በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ጌታን ፡ አመስግኑት (አመስግኑት)
በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ጌታን ፡ አመስግኑት (አመስግኑት) በመንፈስ ፡ ሁኑና ፡ ለእርሱ ተቀኙለት ከሞት ፡ ያስመለጠኝ ፡ እየሱሴ ፡ በሉት (፪x) ኢየሱሴ ፡ በሉት
ምን ያዘምረዋል ለምንስ ይጮሃል
ምን ያዘምረዋል ለምንስ ይጮሃል ምንስ የተለየ ነገር አግኝቶታል ብሎ ለሚጠይቅ ነገሩ ላልገባው - ምክንያቴ አንድ ነው ያዘመረኝ ነፃነት የሰኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/ ያዘመረኝ ፈትቶ የለቀቀኝ የኢየሱስ መንፈስ ነው /2/                        መንፈሱ አግኝቶኝ/ነክቶኝ /2/ እያስደሰተኝ - እያዘመረኝ
ሰማይ ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ ምድር ፡ መረገጫ
ሰማይ ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ ምድር ፡ መረገጫ አለም ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ ያንተ ፡ መቀመጫ ሰማይም ፡ ያንተ ፡ ነው ፡ ምድርም ፡ ያንተ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ ግዛትህ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x)
አልጥልህም ፡ አልተውህም ፡ ላልከኝ
አልጥልህም ፡ አልተውህም ፡ ላልከኝ ለዘላለም ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነኝ ፡ ላልከኝ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ የእስራኤል ፡ ተስፋ እስግዳለሁ ፡ ዙፋንህ ፡ ይንሰራፋ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ የቅዱሳን ፡ ተስፋ እስግዳለሁ ፡ ዙፋንህ ፡ ይንሰራፋ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ የኢትዮጵያ ፡ ተስፋ እስግዳለሁ ፡ ዙፋንህ ፡ ይንሰራፋ
እምነት ፡ እንደጐደለው ፡ ሰው ፡ መጠራቴ ፡ እንዳይቀርብኝ ፡
እምነት ፡ እንደጐደለው ፡ ሰው ፡ መጠራቴ ፡ እንዳይቀርብኝ ፡ የፈቃድህን ፡ ምሥጢር ፡ እንዳውቅ ፡ ጥበብ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠኝ ስንፍናዬ ፡ ከኔ ፡ ርቆ ፡ እንዲያምር ፡ መጨረሻዬ መልካም ፡ ፍሬ ፡ እንዲገኝብኝ ፡ ደግፈኝ ፡ ከመነሻዬ ፡ (፪x)
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ አንተ
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ አንተ ኧረ ፡ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ ፡ አንተ አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ አንተ ኧረ ፡ አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አንተ
አዝ:- በእውነት ፡ እኛም ፡ አናውቅህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ
አዝ:- በእውነት ፡ እኛም ፡ አናውቅህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ከአእምሮአችን ፡ በላይ ፡ ጥልቅ ፡ ነው ፡ ችሎታህ ሥራዎችን ፡ ሁሉ ፡ ስለ ፡ አንተ ፡ አወሩ ይሁን ፡ ስትላቸው ፡ ሆኑ ፡ ፍጥረታት ፡ በሙሉ ክብር ፡ ለሥምህ ፡ ይሁን
ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ
ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር እንዴት ፡ ይኬዳል ፡ ወዴት ፡ ይኬዳል ከአንተ ፡ የሕይወት ፡ ቃል ፡ እያለ አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበትን ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የእውነት ፡ እየወደድኩህ
እየሰገድኩ ፡ እያመለኩ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ
እየሰገድኩ ፡ እያመለኩ ፡ አንተን ፡ አከብራለሁ እየሰገድኩ ፡ እያመለኩ ፡ (ለአንተ ፡ እገዛለሁ) ለአንተ ፡ እገዛለሁ እየሰገድኩ (እየሰገድኩ) ፡ እያመለኩ ፡ (አንተን ፡ አነግሳለሁ) አንተን ፡ አነግሳለሁ እየሰገድኩ (ጌታዬ) ፡ እያመለኩ (ለአንተ ፡ እኖራለሁ) ፡ ለአንተ ፡ እኖራለሁ እየሰገድኩ ፡ እያመለኩ ፡ (አንተን ፡ አንተን) አንተን ፡ አከብራለሁ እየሰገድኩ ፡ እያመለኩ ፡ (ለአንተ ፡ እገዛለሁ) ለአንተ ፡ እገዛለሁ እየሰገድኩ (እየሰገድኩ) ፡ እያመለኩ ፡ (ጌታ ፡ አነግሻለሁ) አንተን ፡ አነግሳለሁ እየሰገድኩ ፡ እያመለኩ ፡ ለአንተ ፡ እኖራለሁ
ከመምበርከክ ፡ ብዛት ፡ በጸሎት ፡ ትግል
ከመምበርከክ ፡ ብዛት ፡ በጸሎት ፡ ትግል ፈቃድህ ፡ ከሆነ ፡ ጉልበቴ ፡ ይዛል እያነከስኩ ፡ ይሁን ፡ እከተልሃለሁ እጅህን ፡ ዘርጋብኝ ፡ በረከት ፡ እሻለሁ
አዝ:- ከሁሉም ፡ የሚበልጥብኝ ፡ በማንም ፡ የማለውጠው
አዝ:- ከሁሉም ፡ የሚበልጥብኝ ፡ በማንም ፡ የማለውጠው አንበሳው ፡ የጀግኖች ፡ ጀግና ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ ፡ ነው (፪x) ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ ፡ ነው ፍቅሩ ፡ ግሩም ፡ እጁ ፡ ሰፊ ፡ ነው ምንተስኖት ፡ ምን ፡ ያሳጣኛል ቸርነቱን ፡ አብዝቶልኛል (፪x)
ዓይኖቼ ፡ ፈዘው ፡ በቅጡ ፡ ሳላይ
ዓይኖቼ ፡ ፈዘው ፡ በቅጡ ፡ ሳላይ ጠላት ፡ ሲሳሳቅ ፡ በአምላኬ ፡ ቤት ፡ ላይ ከተኛሁበት ፡ ድንገት ፡ ስነቃ ቅናቱ ፡ በላኝ ፡ ሆነኝ ፡ ሰቆቃ ጉልበቴን ፡ ጠላት ፡ በልቶት ፡ ቢስቅም መውደቄን ፡ ሰምቶ ፡ ቢጠቋቆምም ወድቄ ፡ አልቀርም ፡ ደግሞ ፡ እነሳለሁ የአምላኬን ፡ ቅጥሩን ፡ አሳምራለሁ
ደመናም አላይም ሸለቆ ይሞላል
ደመናም አላይም ሸለቆ ይሞላል ንፋስም አላይም ሸለቆ ይሞላል ዝናብም አላይም ሸለቆ ይሞላል አምላኬ አዞታል አባቴ አዞታል
ከዘር ፡ ማንዘሮቼ ፡ ተወራርሶ ፡ የመጣ
ከዘር ፡ ማንዘሮቼ ፡ ተወራርሶ ፡ የመጣ ነፃነት ፡ ከልክሎ ፡ መንገዴን ፡ የዘጋ ዛሬ ፡ በየሱስ ፡ ስም ፡ ጉልበቱ ፡ ይመታ ወዳጄ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ በቤቴ ፡ ላይ ፡ ጌታ
የሳተ ፡ ይመለስ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ከግድፈቱ
የሳተ ፡ ይመለስ ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ከግድፈቱ የወደቀስ ፡ ይጠገን ፡ የለም ፡ ወይ ፡ ከስብራቱ አይኖቹን ፡ ሲያቀና ፡ በተስፋ ፡ ወደአንተ ሲማፀን ፡ ምህረትን ፡ እየወተወተ አይችልም ፡ መጨከን ፡ አንጀትህ ፡ የአባትነትህ አጥበህ ፡ ታነፃለህ አንተ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ይሄንን ፡ ላውራልህ
እንደዐይኖችህ ፡ ብሌን ፡ ተጠንቅቀህልኝ
እንደዐይኖችህ ፡ ብሌን ፡ ተጠንቅቀህልኝ የከበደ ፡ ሸክሜን ፡ ከእኔ ፡ አራግፈህልኝ ቀና ፡ ብዬ ፡ እንድኖር ፡ አንተ ፡ አድርገኸኛል ከክብር ፡ ጋር ፡ ስፍራን ፡ ጌታ ፡ ሰጥተኸኛል የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
ክበር ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር
ክበር ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር ክበር ፡ ሁልጊዜ ፡ ክበር ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር
ውለታው ፡ ብዙ ፡ ብዙ
ውለታው ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፍቅሩ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ሰላሙ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ምህረቱ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ጌታ ፡ አለብኝ ፡ ያንተ ፡ ውለታ (፬x)
አዝ፦ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ አባት ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ
አዝ፦ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ አባት ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ወላጅ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ (፪x)
ከኢየሱስ ፡ ውጪ ፡ ኑሮ ፡ ኑሮ ፡ መች ፡ ያረካል
ከኢየሱስ ፡ ውጪ ፡ ኑሮ ፡ ኑሮ ፡ መች ፡ ያረካል ሰው ፡ አምላኩን ፡ ሳያውቅ ፡ እንዴት ፡ እረፍትን ፡ ያገኛል (፪x) እኔ ፡ ግን ፡ መስቀሉን ፡ ተሸክሜያለሁ (፪x) አካሄዴን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ይሄው ፡ አድርጌያለሁ (፪x)
የወሬ ፡ ጠላት ፡ ሥራን ፡ አፍቃሪ
የወሬ ፡ ጠላት ፡ ሥራን ፡ አፍቃሪ በውኃ በየብስ ፡ በአየር ፡ በራሪ የትውልድ ፡ ኩራት ፡ መድሃኒተኛ አምላካችን ፡ ሆይ ፡ አምጣልን ፡ ለእኛ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ ሰላም ፡ የሆነኝ ፡ ኢየሱስ ማንም ፡ ከእንግዲህ ፡ ኢየሱስ የማይለያየኝ ፡ ኢየሱስ
ዛሬም ፡ አምነዋለሁ
ዛሬም ፡ አምነዋለሁ ነገም ፡ አምነዋለሁ ዘለዓለም ፡ አምነዋለሁ (፪x)
አንተን ፡ ተከትሎ ፡ የዳነ
አንተን ፡ ተከትሎ ፡ የዳነ ሰላሙ ፡ በዝቶለት ፡ እርፍ ፡ አለ አስተማማኝ ፡ ጥላ ፡ ሆንከው አይፈራ ፡ ሥጋት ፡ አያውቀው X፪
ኃይል ፡ አለውና ፡ የኢየሱሴ ፡ ደም (፪x)
ኃይል ፡ አለውና ፡ የኢየሱሴ ፡ ደም (፪x) ጋርዶኛልና ፡ የኢየሱሴ ፡ ደም (፪x)
አዝ፦ እኔም ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነኝ ፡ ብዙ ፡ እንቆቅልሽ ፡ አለኝ
አዝ፦ እኔም ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነኝ ፡ ብዙ ፡ እንቆቅልሽ ፡ አለኝ ጌታ ፡ አንተ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ ፡ እንቆቅልሽን ፡ መፍታት ፡ ታውቃለህ የዕውቀት ፡ የጥበብ ፡ ጌታ ፡ እንቆቅልሼን ፡ ፍታ
እኔማ ፡ ዕድለኛ ፡ ነኝ
እኔማ ፡ ዕድለኛ ፡ ነኝ አልፈራም ፡ ጌታ ፡ ስላለኝ ዓለቱ ፡ ነው ፡ መሠረቴ አይወድቅም ፡ በንፋስ ፡ ቤቴ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ተዋድጄ ይፈልቃል ፡ ሰላም ፡ ከደጄ
ንጉሱም ፡ እንዲህ ፡ አለ ፡ አዋጁን ፡ ቀየረ
ንጉሱም ፡ እንዲህ ፡ አለ ፡ አዋጁን ፡ ቀየረ እየደነገጠ ፡ እነዚያን ፡ ብሩካን ፡ አውጧቸው ፡ ከእሳት እናምልከው ፡ በቃ ፡ የእነርሱን ፡ አምላክ (፪x) ሁሉም ፡ ሰው ፡ ያምልከው ፡ ይስገድለት ፡ ፊቱ ያስደንቃልና ፡ የማዳን ፡ ጉልበቱ ፡ እንደፋ ፡ ፊቱ
ከእንግዲህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ፀሎታችን ፡ ስማ ፡ አሀሀ ፡ አሀሀ ፡ አሀ
ከእንግዲህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ፀሎታችን ፡ ስማ ፡ አሀሀ ፡ አሀሀ ፡ አሀ ታምነናል ፡ በኃይልህ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አንተማ እንክትክት ፡ ብለዉ ፡ የወህኒ ፡ መዝጊያዎች ፡ ኦሆሆ ፡ ኦሆሆ ፡ ኦሆች ያመልኩሃል ፡ በክብር ፡ በድል ፡ ያንተ ፡ ልጆችህ (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ለካስ ፡ መቼ ፡ ፊትን ፡ ያያል
እግዚአብሔር ፡ ለካስ ፡ መቼ ፡ ፊትን ፡ ያያል ልቡን ፡ ከወደደ ፡ እረኛን ፡ ይቀባል እኔም ፡ ታሪክ ፡ አለኝ ፡ የዳዊትን ፡ መሳይ አምላኬ ፡ ከትቢያ ፡ ከአመድ ፡ ላይ ፡ ሲያነሳኝ እግዚአብሔር ፡ ለካስ ፡ መቼ ፡ ፊትን ፡ ያያል ልቡን ፡ ከወደደ ፡ ምስኪኑን ፡ ያከብራል እኔም ፡ ታረክ ፡ አለኝ ፡ የዳዊትን ፡ መሳይ አምላኬ ፡ ከትቢያ ፡ ከአመድ ፡ ላይ ፡ ሲያነሳኝ
ደስ ፡ ይበለን (፬x)
ደስ ፡ ይበለን (፬x) ሃሴት ፡ እናርግ ፡ ዕልል ፡ እንበል
አዝ፦ ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ያለህ
አዝ፦ ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ያለህ ወደፊትም ፡ ትኖራለህ ፡ ባኃይል ፡ በግርማ ፡ ታበራለህ ትከብራለህ ፡ ትገናለህ ፡ ትደምቃለህ ፡ ከፍ ፡ ትላለህ ኃይልህን ፡ ለብሰህ ፡ በዙፋንህ ፡ ትጸናለህ
እወየው ፡ ጯዋነት ፡ ሰፈር ፡ ጥሎ ፡ ሄዷል
እወየው ፡ ጯዋነት ፡ ሰፈር ፡ ጥሎ ፡ ሄዷል ወገን ፡ በወገኑ ፡ ያልፍርሃት ፡ ነግዷል ያስቀመጡት ፡ እቃ ፡ አይገኝም ፡ ዳግም ሁሉ ፡ ቃል ፡ አጥፊ ፡ መሃላ ፡ ቢያደርግም
የከበበኝ ፡ የደገፈኝ ፡ አሃሃ
የከበበኝ ፡ የደገፈኝ ፡ አሃሃ የቀደመኝ ፡ የተከተለኝ (፪x) አምላኬ ፡ ነው ፡ የሚያኖረኝ (፮x) እግዚአብሔር ፡ ነው
እኔማ ፡ ሳሰላስለው ፡ እኔማ ፡ የትናንቱን (፪x) ፡ ያለፍኩትን (፪x)
እኔማ ፡ ሳሰላስለው ፡ እኔማ ፡ የትናንቱን (፪x) ፡ ያለፍኩትን (፪x) እኔማ ፡ ምክንያት ፡ ሆነኝ ፡ እኔማ ፡ ለማመስገን (፪x) እኔማ ፡ እንደሌላ ፡ ሰው ፡ እኔማ ፡ ዝም ፡ አያሰኘኝ (፪x) እኔማ ፡ ሀገር ፡ ያውቅ ፡ የለ/እኔማ ፡ እንደረዳኸኝ (፪x)
ለአንተ ፡ እገዛለሁኝ ፤ አንተ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጌታ
ለአንተ ፡ እገዛለሁኝ ፤ አንተ ፡ ነህ ፡ የነፍሴ ፡ ጌታ ብቸገር ፡ ብጐሳቆል ፤ እድሌ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ያለኸኝ ፡ አለኝታ (፪x)
ከፍታዬን ፡ ልያዝ ፡ ተራራውን
ከፍታዬን ፡ ልያዝ ፡ ተራራውን እግዚአብሔር ፡ ለእኔ ፡ ያየልኝን አልደከምኩም ፡ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነኝ የሰማሁት ፡ ወንጌል ፡ አላረጀም (፪x)
አንተን ፡ ሳመልክህ ፡ ደስታ ፡ ቢያደርገኝ ፡ እንደሰከረ
አንተን ፡ ሳመልክህ ፡ ደስታ ፡ ቢያደርገኝ ፡ እንደሰከረ ይሄ ፡ ጥቂት ፡ ነው ፡ ከዚህ ፡ ይብሳል ፡ እየጨመረ ጌታ ፡ ሳመልክ ፡ ደስታ ፡ ቢያደርገኝ ፡ እንደሰከረ ይሄ ፡ ጥቂት ፡ ነው ፡ ከዚህ ፡ ይብሳል ፡ እየጨመረ
ከሚጠፉት ፡ እንዳልሆን ፡ ጠብቀኝ::
ከሚጠፉት ፡ እንዳልሆን ፡ ጠብቀኝ:: ጌታ ፡ ሆይ ፡ ምህረትህን ፡ አብዛልኝ (፪x)
እርጥበት የማያውቅ በድርቅ የደቀቀ
እርጥበት የማያውቅ በድርቅ የደቀቀ ህይወቴ ነበረ ከአጥንት የደረቀ ከፍጥረቴ ሳለሁ የበረሃ ወይራ መጠጊያን አገኘሁ በመልካሙ ስፍራ ኩሩው ሊያስቀና ምስኪኑን መረጠ ከውድረደት አንስቶ ለክብር አስቀመጠ በእርሱ ተተክዬ በመልካሙ ግንድ ስር ልምላሜን አገኘሁ ለዘላለም ይክበር
አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ
አዝ፦ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ ድረስልኝ (፬x) ፡ ምርኮዬን ፡ መልስልኝ
ዘንድሮ ፡ ምሥጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ
ዘንድሮ ፡ ምሥጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ መዝነው ፡ ለክተው ፡ መስጠት ፡ የለመዱ ግን ፡ ሊበዛ ፡ ቀርቶ ፡ እንደውም ፡ አንሶታል በእውነትና ፡ መንፈስ ፡ መቼ ፡ ሰጥተውታል እኔ ፡ ግን ፡ ስሰዋ ፡ ምሥጋናን ፡ ለአምላኬ ሳልመዝን ፡ ሳልሰፍር ፡ ሰጠሁ ፡ ተንበርክኬ በእውነትና ፡ መንፈስ ፡ ሳመልከው ፡ አይደክመኝም ምሥጋናን ፡ ስሰዋ ፡ አይታወቀኝም
እግዚአብሔር ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ነው (በዙፋኑ ፡ ላይ)
እግዚአብሔር ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ነው (በዙፋኑ ፡ ላይ) የእኔ ፡ ጌታ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ ነው (ኦ ፡ ላይ ፡ ነው) ማነው ፡ የሚመስለው (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እርሱ ፡ ኤልሻዳይ ፡ ነው (ማነው ፡ ማነው) ማነው ፡ የሚያክለው (ኢየሱሴን) ፡ እርሱ ፡ የበላይ ፡ ነው ፡ (አዎ ፡ አዎ)
የዳዊት ስርና ዘር
የዳዊት ስርና ዘር የሚያበራ የንጋት ኮከብ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን እየሱስን አመልካለሁኝ አመልካለሁኝ (3) አመልካለሁ አመልካለሁኝ (2)
ብእኔ ላይ
ብእኔ ላይ ቸርነቱ ነው የበላይ
እግዚአብሔር ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ ቢያይ ፡ ኖሮ
እግዚአብሔር ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ ቢያይ ፡ ኖሮ እንደ ፡ ሰው ፡ ቢያስብ ፡ ኖሮ ያለኝን ፡ ሁሉ ፡ ሳጣ ፡ ሲጐድል ፡ ሙሉ ፡ ቤቴ ከንፈር ፡ ቢመጥልኝ ፡ ርቆ ፡ ከአጠገቤ ባሕሪው ፡ ተለውጦ ፡ ቀስ ፡ እአለ ፡ በሽሽ ፡ በራቀ ወዳጅነት ፡ ቀርቶ ፡ አዛኝ ፡ በመሰለ
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ
አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)
አዝ፦ አንተን ፡ አደንቃለሁ (፫x) ፍጥረትን ፡ እያየሁ
አዝ፦ አንተን ፡ አደንቃለሁ (፫x) ፍጥረትን ፡ እያየሁ አንተን ፡ አመልካለሁ (፫x) ፡ ፍጥረትን ፡ እያየሁ
በባዕድ ፡ አገር ፡ ወገን ፡ አባት ፡ ሆኖልኛል
በባዕድ ፡ አገር ፡ ወገን ፡ አባት ፡ ሆኖልኛል በአለቆችም ፡ ፊት ፡ ሞገስ ፡ ሆንልኛል ወንዙን ፡ ማዕበሉን ፡ እርሱ ፡ አሳልፎኛል በዚህ ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ጥላ ፡ ሆንልኛል
እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት
እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት ደስ ፡ ካለኝ ፡ ሓሴት ፡ ካደረኩት ስሄድማ ፡ ስገባ ፡ በፊቱ ፡ ሲቀበለኝ ፡ በብዙ ፡ ምህረቱ ይጨምራል ፡ ይበዛል ፡ ደስታዬ ፡ በመንፈሱ ፡ ሲነካኝ ፡ ጌታዬ በረከቱን ፡ ባዘዘበት ፡ ስፍራ ፡ ከዚያ ፡ ልሆን ፡ ከቅዱሳን ፡ ጋራ ደግነቱን ፡ ባዘዘበት ፡ ስፍራ ፡ ከዚያ ፡ ልሆን ፡ ከወገኖች ፡ ጋራ
በጠራራ ፡ ጸሐይ ፡ ደመናም ፡ ሳይታይ ፡ ኦሆ ፡ ደመናም ፡ ሳይታይ (፪x)
በጠራራ ፡ ጸሐይ ፡ ደመናም ፡ ሳይታይ ፡ ኦሆ ፡ ደመናም ፡ ሳይታይ (፪x) ምንጭን ፡ አፈለቀ ፡ ጌታ ፡ ከዓለቱ ፡ ላይ ፡ ኦሆ ፡ ጌታ ፡ ከዓለቱ ፡ ላይ (፪x) እኔ ፡ ምስክር ፡ ነኝ ፡ ከዓለቱ ፡ ጠጥቼ ፡ ኦሆ ፡ ከዓለቱ ፡ ጠጥቼ (፪x) ዘመኑ ፡ የድል ፡ ነው ፡ እላለሁኝ ፡ ዛሬ ፡ ኦሆ ፡ እላለሁኝ ፡ ዛሬ (፬x)
አይቼዋለሁ ፡ ኦሆሆ ፡ እኔም ፡ በኑሮዬ ፡ አሃሃ
አይቼዋለሁ ፡ ኦሆሆ ፡ እኔም ፡ በኑሮዬ ፡ አሃሃ አመታት ፡ ኤለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌታዬ አይቼዋለሁ ፡ ኦሆሆ ፡ እኔም ፡ በኑሮዬ ፡ አሃሃ ዘመናት ፡ አለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌታዬ አይቼዋለሁ ፡ ኦሆሆ ፡ እኔም ፡ በኑሮዬ ፡ አሃሃ ኃያላን ፡ አለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌታዬ አይቼዋለሁ ፡ ኦሆሆ ፡ እኔም ፡ በኑሮዬ ፡ አሃሃ ብዙዎች ፡ አለፉ ፡ አላለፈም ፡ ጌታዬ
እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ሆንከኝ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል
እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ሆንከኝ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ከዚህ ፡ በላይ ፡ ባርኮት ፡ ከቶ ፡ የት ፡ ይገኛል አንተን ፡ ያገኘሁ ፡ ቀን ፡ ቤት ፡ ኑሮዬ ፡ ሞላ ለዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ ተገኘለት ፡ መላ
ለሕይወትህ ፡ ሰላም ፡ አግኝ ፡ እረፍትን
ለሕይወትህ ፡ ሰላም ፡ አግኝ ፡ እረፍትን ና ፡ ብሎ ፡ ሲጠራ ፡ ዛሬ ፡ ነገ ፡ አትበል ፡ ስጠው ፡ ልብህን
መዋጋትን ፡ እንዲለምድ ፡ ሸለቆ ፡ ወርዶ
መዋጋትን ፡ እንዲለምድ ፡ ሸለቆ ፡ ወርዶ ከቤት ፡ ከንብረቱ ፡ ከነፍሱ ፡ አብልጦ ፡ ጌታውን ፡ ወዶ ሰልፉ ፡ በረታና ፡ ክፉኛ ፡ ተጠቅቶ ፡ እጅና ፡ እግሩ ፡ ዝሎ ኢየሱስ ፡ ደርሶለት ፡ ድልን ፡ አወጀለት ፡ ባላንጣውን ፡ ጥሎ
ልዑል ፡ መጠጊያ ፡ ጥላ ፡ የሆነው
ልዑል ፡ መጠጊያ ፡ ጥላ ፡ የሆነው ሁሉን ፡ በእርሱ ፡ ጥሎ ጻድቅ ፡ ሳይፈራ ፡ ልክ ፡ እንዳንበሳ ያድራል ፡ . (1) . (፪x)
አዝ፦ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x)
አዝ፦ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ስሜን ፡ ቀይረህ ፡ ካልቀባኀኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x) ልጄ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ ካለወጥከኝ ካልባረከኝ ፡ አለቅህም ፣ ካልዳሰስከኝ ፡ አልተውህም (፪x)
አዝ፦ ጌታ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x)
አዝ፦ ጌታ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) ቢረዳልኝ ፡ ልቤ ፣ ቢረዳልኝ ፡ ልቤ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፪x)
ለመንፈስ ፡ ድኅነቴ ፡ ምስራች ፡ የሰበከ
ለመንፈስ ፡ ድኅነቴ ፡ ምስራች ፡ የሰበከ የልቤን ፡ መሰበር ፡ በቃሉ ፡ እውነት ፡ የጠገነ ምርኮኛ ፡ የነበርኩትን ፡ ነጻነቴን ፡ ያወጀልኝ በብዙ ፡ ለቅሶ ፡ ፈንታ ፡ መጽናናትን ፡ የላከልኝ
በእውነት ፡ ተረትቻለሁ ፡ በእውነት
በእውነት ፡ ተረትቻለሁ ፡ በእውነት ለሕይወት ፡ ተጠርቻለሁ ፡ ለሕይወት በፍቅር ፡ ተሸንፌአለሁ ፡ በፍቅር ለክብር ፡ ተለይቻለሁ ፡ ለክብር (፪x)
ዘንድሮማ ፡ ዘመን ፡ መጥቶልኛል (፪x)
ዘንድሮማ ፡ ዘመን ፡ መጥቶልኛል (፪x) አሁንማ ፡ ዘመን ፡ መጥቶልኛል (፪x)
ክበርልኝ ፡ ብዬ ፡ ገና ፡ አልጠገብኩም
ክበርልኝ ፡ ብዬ ፡ ገና ፡ አልጠገብኩም ንገሥልኝ ፡ ብዬ ፡ በልቤ ፡ አልረካሁም ከምሥጋና ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምትወደው ባቀርብልህ ፡ ጌታ ፡ ከምንም ፡ ባልሰለቸሁ (፪x)
አዋቂው ፡ በዕውቀቱ ፡ አይመካ
አዋቂው ፡ በዕውቀቱ ፡ አይመካ ጻድቁም ፡ በጽድቁ ፡ አይመካ ፀላይም ፡ በፀሎቱ ፡ አይመካ ጿሚዉም ፡ በመጾሙ ፡ አይመካ ፍርድንና ፡ ጽድቅን ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ የሚያደርግ እርሱ ፡ መሆኑን ፡ በማወቁ ፡ ብቻ በእርሱ ፡ ይመካ (፪x)
አዝ፦ አቤቱ ፡ ነፍሴ ፡ አንተን ፡ ናፈቀች (፪x)
አዝ፦ አቤቱ ፡ ነፍሴ ፡ አንተን ፡ ናፈቀች (፪x) እንደ ፡ ዋላ ፡ ውኃ ፡ እንደተጠማች (፪x)
ዘንድሮ ፡ ምሥጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ
ዘንድሮ ፡ ምሥጋና ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ አሉ መዝነው ፡ ለክተው ፡ መስጠት ፡ የለመዱ ግን ፡ ሊበዛ ፡ ቀርቶ ፡ እንደውም ፡ አንሶታል በእውነትና ፡ መንፈስ ፡ መቼ ፡ ሰጥተውታል እኔ ፡ ግን ፡ ስሰዋ ፡ ምሥጋናን ፡ ለአምላኬ ሳልመዝን ፡ ሳልሰፍር ፡ ሰጠሁ ፡ ተንበርክኬ በእውነትና ፡ መንፈስ ፡ ሳመልከው ፡ አይደክመኝም ምሥጋናን ፡ ስሰዋ ፡ አይታወቀኝም
እስሬን ፡ ጥብቅ ፡ አደረገና
እስሬን ፡ ጥብቅ ፡ አደረገና ማረጂያውን ፡ ሳል ፡ አረገና ጉድጓድ ፡ ምሶ ፡ ሲጠብቀኝ ቀን ፡ ቀጥሮ ፡ ዋጥ ፡ ሊያደርገኝ ያመለጠ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያመለጠ (፬x)
End of preview. Expand in Data Studio

No dataset card yet

Downloads last month
-